ሃገሬ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዊነት ኢትዬጵያዊ መሆን ብዙ ነው ሚስጥሩተሠደው ቢወጡ ከሀገር ቢርቁረቂቅ ነገር ነው መች ይለቃል ፍቅሩበልጅነት እድሜ ቢወጡም ከሀገርፍቅሩ ይመልሳል የወገን የሀገርየ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤትኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ባለቤት የ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤትኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ተምሳሌትብዙዎች ሞከሩ በቅኝ ሊገዟትሳያውቁ ልጆቿ እንደማያስነኩአትየሠው ልጅ መገኛ ብዙ ታሪክ ያለሽእናት ኢትዬጵያ መሀፀነ ለምለም ነሽ ተገጠመ በ k The […]