እንኩዋን ደህና መጡ የአማርኛ ቁዋንቋ መሠረተ ትምህርት የመጀመሪያዉ ክፍል ነዉ 

የአማርኛ ቁዋንቋ

ኢትዮጵያ በዓለማችን ላይ ለቋንቋቸው የራሳቸው ፊደል ካላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ ስትሆን ይህ ትልቅ የፊደል ቅርስ ተጠብቆ የቆየው በአባቶቻችን ባደረጉት ጥረትና ትጋት ነው።

ዛሬ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የሚገኙ በርካታ የቋንቋ ጥናት ማዕከላት አማርኛን እንደ ሌላ ቋንቋ ለምርምርና የጥናት ማዕከላት እና ለመደበኛ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ለማድረግ ትልቅ ጥናት እያደረጉ ነው። በሌላ በኩል የአማርኛ ቋንቋ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት  ውስጥ የአማርኛ ቁዋንቋ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን እንቅስቃሴ ለማስቻል እንቅስቃሴ መኖሩ ይታወቃል

 

 

አሁን በቅረቡ ደግሞ የመጀመሪያ በ open AI  በተሰራዉ Chat GPT የቁዋንቅዋ ክህሎት ያለዉ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የመጀመሪያ ቨርሽን አማርኛ በመማር ላይ ይገኛል እናም  የቋንቋ ተጨማሪ ክህሎት ያላችሁ እየገባችሁ እንዲዳብር ተጨማሪ አስተያየቶችን አክሉበት።

 

የአማርኛ ፊደላት

የራሳቸው ፊደል ያላቸው አገሮች ዝርዝር በየቋንቋቸው።

 ሃገራት                                                   ቋንቋ

ግሪክግሪክ
2.ሩሲያ                                ራሽያኛ
3. ቻይናማንዳሪን ቻይንኛ
4. ጃፓንጃፓንኛ
5. ደቡብ ኮሪያዊ
6. እስራኤልዕብራይስጥ
7. ሳውዲ አረቢያአረብኛ
8. ታይላንድታይላንድ
9. ቬትናምቬትናምኛ
10. ህንድሂንዲ፣ ቤንጋሊ እና
 ታሚል ጨምሮ በርካታ ቋንቋዎች።
11. ኢራንፋርስኛ (ፋርሲ)
12. ቱርኪቱርክኛ
13. ኢትዮጵያአማርኛ
14. ጆርጂያጆርጂያኛ
15. ዩክሬንዩክሬንኛ
16. ሰርቢያሰርቢያኛ
17. ቡልጋሪያቡልጋሪያኛ.
18. ፊንላንድፊንላንድ
19. አይስላንድአይስላንድኛ
20. ካምቦዲያካምቦዲያ (ክመር)

የአማርኛ ቁዋንቋ መሠረተ ትምህርት የመጀመሪያዉ ክፍል ነዉ

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

error: Content is protected !!
Scroll to Top