በጎፋ የመሬት መንሸራተት ደረሰ

በኢትዮጵያ የመሬት መንሸራተት የሟቾች ቁጥር 500 ሊደርስ እንደሚችል UNOCHA አስታወቀ

በጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በዚህ የድንገየኛ አደጋ ህይወታቸዉን ላጡ ወገኖች ሃዘናችንን በመግለጽ ለቤተሰቦቻቸዉና ለወገን ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን።

 

Leave a Comment

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

error: Content is protected !!
Scroll to Top