ግንቦት 2023

የኢትዮጵያና የእስፔን ግንኙነት

በኢትዮጵያ እና በስፔን መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በ1950ዎቹ እ.ኤ.አ. በተለይም በ1951 እ.ኤ.አ.የስፔን መንግስት በግብፅ የሚገኘውን የስፔን ውክልና በኢትዮጵያ የቆንስላ ጉዳዮችን በአደራ ሰጥቶ ነበር። ከ1962 ዓ.ም እ.ኤ.አ. ጀምሮ አምባሳደሩ ቦርጃ ሞንቴሲኖ ማርቲኔዝ ዴል ሴሮ ሹመት አማካይነት በኢትዮጵያ ዉስጥ ኤምባሲ ተፈጠረ፤ በዚህም የኢትዮጵያና የስፔን ግንኙነት ከፍ ያለ ሲሆን በተለይም በመጋቢት 2004 እ.ኤ.አ. በኋላ የኢትዮጵያ ምክትል ሚኒስትር ማድሪድን […]

የኢትዮጵያና የእስፔን ግንኙነት Read More »

ሃገሬ ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያዊነት ኢትዬጵያዊ መሆን ብዙ ነው ሚስጥሩተሠደው ቢወጡ ከሀገር ቢርቁረቂቅ ነገር ነው መች ይለቃል ፍቅሩበልጅነት እድሜ ቢወጡም ከሀገርፍቅሩ ይመልሳል የወገን የሀገርየ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤትኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ባለቤት የ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤትኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ተምሳሌትብዙዎች ሞከሩ በቅኝ ሊገዟትሳያውቁ ልጆቿ እንደማያስነኩአትየሠው ልጅ መገኛ ብዙ ታሪክ ያለሽእናት ኢትዬጵያ መሀፀነ ለምለም ነሽ ተገጠመ በ k The

ሃገሬ ኢትዮጵያ Read More »

error: Content is protected !!
Scroll to Top