በጎፋ የመሬት መንሸራተት ደረሰ

በኢትዮጵያ የመሬት መንሸራተት የሟቾች ቁጥር 500 ሊደርስ እንደሚችል UNOCHA አስታወቀ በጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በዚህ የድንገየኛ አደጋ ህይወታቸዉን ላጡ ወገኖች ሃዘናችንን በመግለጽ ለቤተሰቦቻቸዉና ለወገን ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን።  

በጎፋ የመሬት መንሸራተት ደረሰ Read More »

ወደ ሰመጠችው መርከብ ያቀኑት 5ቱ የጉብኝት

ወደ ሰመጠችዉ ታይታኒክ በ OceanGate TITAN የተጉዋዙት 5ቱ የጉብኝቱ አባላት እስካሁን አድራሻቸው አልተገኘም። በአትላንቲክ ውቅያኖስ 4000 ሜ ጥልቀት ወደ ሰመጠችው  ታይታኒክ  መርከብ በ OceanGate TITAN ያቀኑት 5ቱ የጉብኝት ቡድኞች አባላት እሑድ 06-20-2023 ግንኙነታቸዉ ከተቅዋረጠ ጀምሮ እና  ዜናዉ በሰፊዉ  ከተሰራጨ በኋላ እስካሁን አልተገኑም ፍለጋው ቀጥሏል ። በ1912 በአትላንቲክ ዉቅያኖስ የሰመጠችዉ ታይታኒክ መርከብ ታይታኒክ ከኤፕሪል 14-15 ቀን

ወደ ሰመጠችው መርከብ ያቀኑት 5ቱ የጉብኝት Read More »

ወደ ሰመጠችው መርከብ ያቀኑት 5ቱ የጉብኝት

ወደ ሰመጠችዉ ታይታኒክ የተጉዋዙት 5ቱ የጉብኝቱ አባላት እስካሁን አድራሻቸው አልተገኘም። በአትላንቲክ ውቅያኖስ 4000 ሜ ጥልቀት አካባቢ ወደ ሰመጠችው ታይታኒክ  መርከብ በ OceanGate TITAN ያቀኑት 5ቱ የጉብኝት ቡድኞች አባላት እሑድ 06-20-2023 ግንኙነታቸዉ ከተቅዋረጠ ጀምሮ እና  ዜናዉ በሰፊዉ  ከተሰራጨ በኋላ እስካሁን አልተገኑም ፍለጋው ቀጥሏል ። በ 1912 በአትላንቲክ ውቅያኖስ የሰጠመችዉ መርከብ ታይታኒክ ከኤፕሪል 14-15 ቀን 1912 በመጀመሪያ

ወደ ሰመጠችው መርከብ ያቀኑት 5ቱ የጉብኝት Read More »

የኢትዮጵያና የእስፔን ግንኙነት

በኢትዮጵያ እና በስፔን መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በ1950ዎቹ እ.ኤ.አ. በተለይም በ1951 እ.ኤ.አ.የስፔን መንግስት በግብፅ የሚገኘውን የስፔን ውክልና በኢትዮጵያ የቆንስላ ጉዳዮችን በአደራ ሰጥቶ ነበር። ከ1962 ዓ.ም እ.ኤ.አ. ጀምሮ አምባሳደሩ ቦርጃ ሞንቴሲኖ ማርቲኔዝ ዴል ሴሮ ሹመት አማካይነት በኢትዮጵያ ዉስጥ ኤምባሲ ተፈጠረ፤ በዚህም የኢትዮጵያና የስፔን ግንኙነት ከፍ ያለ ሲሆን በተለይም በመጋቢት 2004 እ.ኤ.አ. በኋላ የኢትዮጵያ ምክትል ሚኒስትር ማድሪድን

የኢትዮጵያና የእስፔን ግንኙነት Read More »

ሃገሬ ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያዊነት ኢትዬጵያዊ መሆን ብዙ ነው ሚስጥሩተሠደው ቢወጡ ከሀገር ቢርቁረቂቅ ነገር ነው መች ይለቃል ፍቅሩበልጅነት እድሜ ቢወጡም ከሀገርፍቅሩ ይመልሳል የወገን የሀገርየ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤትኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ባለቤት የ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤትኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ተምሳሌትብዙዎች ሞከሩ በቅኝ ሊገዟትሳያውቁ ልጆቿ እንደማያስነኩአትየሠው ልጅ መገኛ ብዙ ታሪክ ያለሽእናት ኢትዬጵያ መሀፀነ ለምለም ነሽ ተገጠመ በ k The

ሃገሬ ኢትዮጵያ Read More »

error: Content is protected !!
Scroll to Top