ጥዑምና በማዕዛ የታወደ የቡና ሥራዓት

በኢትዮጵያ የቡና አፈላል ሥራዓት

በኢትዮጵያ ቡና የማፍላት ባህላዊ ሂደት የሚጀምረው የቡና ፍሬውን በሳህን ላይ ዘርግፎ ይለቀማል ከዛም  በእጅ  በማጠብ  እና በብረ ምጣድ በመቁላት ነው። ከዛ በኋላ ፣  በእጅ በተሰራ የእንጨት ሙቀጫ በመጠቀም ይፈጫል። የቡናዉ መጠን  ለዚህ ሥነ ሥርዓት በተሰበሰቡ ሰዎች ብዛት መጠን ይለካል።

ጥዑምና በማዕዛ የታወደ የቡና ሥራዓት

ከዛም ቡናው“አቦል ቡና” አቦል ቡና ፣ ሁለተኛ እና ሶስተኛ እየተባለ ለታዳሚዉ ሰዉ በቆንጆ ስኒዎች ይቀርባል። የቡና ሥነ ስራአቱ ቦታ   በባህላዊ ማስዋቢያዎች ያጌጠ ሲሆን በተለይም ቄጤማ እና አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ የማይቀር ሲሆን  የእጣን ጢስ  ሰንደል የአካባቢዉን  ማዕዛ እንዲጨምር አባሪ ይደረጋል ።

የቡና ማፍላት ሥነ ስርዓት ላይ የሚገኙ ሰዎች ስለ ቢተሰብ ስለ ልጆች ትምህርትና ሥነ ሥራዓት  ፣ ስለ አካባቢያቸዉ ፣ ሰለሃገር እና አለማቀፋዊ ጉዳዮችን አንስተዉ የሚነጋገሩበት የአጭር ቆይታ ቤተሰባዊ  መድረክ ስለሆነ የሚበረታታ እንቁ ባህል ነዉ።

በኢትዮጵያ የቡና አፈላል ሥራዓት

በኢትዮጵያ ቡና የማፍላት ባህላዊ ሂደት የሚጀምረው የቡና ፍሬውን በእጅ  በማጠብ  እና በብረምጣድ በመቁላት ነው። ከዛ በኋላበእጅ በተሰራ የእንጨት ሙቀጫ በመጠቀም ይፈጫሉ.የቡናዉ መጠን  ለዚህ ሥነ ሥርዓት በተሰበሰቡ ሰዎች ብዛት መጠን ይለካል

ጥዑምና በማዕዛ የታወደ የቡና ሥራዓት

ከዛም ቡናው“አቦል ቡና” አቦል ቡና ፣ ሁለተኛ እና ሶስተኛ እየተባለ ለታዳሚዉ ሰዉ በቆንጆ ስኒዎች ይቀርባል። የቡና ሥነ ስራአቱ ቦታ   በባህላዊ ማስዋቢያዎች ያጌጠ ሲሆን በተለይም ቄጤማ እና አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ የማይቀር ሲሆን  የእጣን ጢስ  ሰንደል የአካባቢዉን  ማዕዛ እንዲጨምር አባሪ ይደረጋል ።

የቡና ማፍላት ሥነ ስርዓት ላይ የሚገኙ ሰዎች ስለ ቢተሰብ ስለ ልጆች ትምህርትና ሥነ ሥራዓት  ፣ ስለአካባቢያቸዉ ፣ ሰለሃገር እና አለማቀፋዊ ጉዳዮችን አንስተዉ የሚነጋገሩበት የአጭር ቆይታ ቤተሰባዊ  መድረክ ስለሆነ የሚበረታታ እንቁ ባህል ነዉ።

error: Content is protected !!
Scroll to Top