እንኩዋን ደህና መጡ የአማርኛ ቁዋንቋ መሠረተ ትምህርት የመጀመሪያዉ ክፍል ነዉ
የአማርኛ ቁዋንቋ
ኢትዮጵያ በዓለማችን ላይ ለቋንቋቸው የራሳቸው ፊደል ካላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ ስትሆን ይህ ትልቅ የፊደል ቅርስ ተጠብቆ የቆየው በአባቶቻችን ባደረጉት ጥረትና ትጋት ነው።
ዛሬ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የሚገኙ በርካታ የቋንቋ ጥናት ማዕከላት አማርኛን እንደ ሌላ ቋንቋ ለምርምርና የጥናት ማዕከላት እና ለመደበኛ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ለማድረግ ትልቅ ጥናት እያደረጉ ነው። በሌላ በኩል የአማርኛ ቋንቋ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ውስጥ የአማርኛ ቁዋንቋ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን እንቅስቃሴ ለማስቻል እንቅስቃሴ መኖሩ ይታወቃል
አሁን በቅረቡ ደግሞ የመጀመሪያ በ open AI በተሰራዉ Chat GPT የቁዋንቅዋ ክህሎት ያለዉ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የመጀመሪያ ቨርሽን አማርኛ በመማር ላይ ይገኛል እናም የቋንቋ ተጨማሪ ክህሎት ያላችሁ እየገባችሁ እንዲዳብር ተጨማሪ አስተያየቶችን አክሉበት።
የራሳቸው ፊደል ያላቸው አገሮች ዝርዝር በየቋንቋቸው።
ሃገራት ቋንቋ
ግሪክ | ግሪክ |
2.ሩሲያ | ራሽያኛ |
3. ቻይና | ማንዳሪን ቻይንኛ |
4. ጃፓን | ጃፓንኛ |
5. ደቡብ | ኮሪያዊ |
6. እስራኤል | ዕብራይስጥ |
7. ሳውዲ አረቢያ | አረብኛ |
8. ታይላንድ | ታይላንድ |
9. ቬትናም | ቬትናምኛ |
10. ህንድ | ሂንዲ፣ ቤንጋሊ እና ታሚል ጨምሮ በርካታ ቋንቋዎች። |
11. ኢራን | ፋርስኛ (ፋርሲ) |
12. ቱርኪ | ቱርክኛ |
13. ኢትዮጵያ | አማርኛ |
14. ጆርጂያ | ጆርጂያኛ |
15. ዩክሬን | ዩክሬንኛ |
16. ሰርቢያ | ሰርቢያኛ |
17. ቡልጋሪያ | ቡልጋሪያኛ. |
18. ፊንላንድ | ፊንላንድ |
19. አይስላንድ | አይስላንድኛ |
20. ካምቦዲያ | ካምቦዲያ (ክመር) |