አማርኛን ማወቅ

የአማርኛ ፊደላት

ኢትዮጵያ የብዙ ቁዋንቁዋዎች ባለቤት ነች ይህ ደግሞ ትልቅ ጸጋ ነዉ ከነዚህ ቁዋንቁዋዎች መካከል አማራኛ አንዱ ነዉ፣
የአማርኛ ቋንቋ በኢትዮጵያ ማንነት እና እድገት ውስጥ ማዕከላዊ ሚና ይጫወታል። እንደ ኦፊሴላዊ ቋንቋ በተለያዩ የአገሪቱ ህዝቦች ውስጥ መግባባትን እና ብሔራዊ አንድነትን ያመቻቻል። ስለሆነም ዛሬ በምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ውስጥ የሚገኘውን ይህ ጠቃሚ ቋንቋ በስራ ጉዳይ ፣ በቱሪዝም ወይም በሌላ በማንኛውም እርስዎ በአቀዱት ተግባራት ውስጥ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ ለሚያደርጉት ጉዞ ወይም ባሉበት ሆነዉ የአማርኛ ቁዋንቁዋን ለመማር ከፈለጉ  ይህ አጋዥ ሥልጠና እንደ መንደርደሪያ ለመግባቢያ መሳሪያ ሆኖ እንዲያገለግል ወይም መሰረታዊ እውቀት እንዲኖራችሁ ታስቦ የተዘጋጀ  ነዉ ።
እናም ወደ “የአማርኛ ቁዋንቋ አጋዥ መሰረታዊ” ሥልጠና  እንኳን በደህና መጡ! ይህ ሥልጠና የተዘጋጀው በተለይ በአማርኛ ቋንቋ መማር ለሚፈልጉ እና ከየት እንደሚጀመር እርግጠኛ መሆን ላልቻሉ፣ በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ መጀመር ለሚፈልጉ ህጻናት፣ለወጣቶች፣ ለስራ፣ ለቱሪዝም ወይም ለሌላ የግል አላማ ወደ ኢትዮጳያ ለመጓዝ ለሚፈልጉ ጎልማሶች ታስቦ የተዘጋጀ  ነዉ ።
ይህ የመጀመሪያ አጋዥ ሥልጠና በተቻለ መጠን ቀለል ብሎ የተዘጋጀ ሲሆን እንደሚከተለውም  የተዋቀረ ነው.
1.የአማርኛ ፊደላት  አጠራራቸዉን ማወቅ ፣በጥልቀት ለማወቅ እንዲመች በሶስት ክፍሎች ተከፍሉዋል ።
2.በአማርኛ ሰላምታ መስጠት መለዋወጥ ፡
3. በአማርኛ ቁዋንቁዋ እራስዎን ከሌላ ሰዉ ጋር ማስተዋወቅ ።
4. አቅጣጫ መጠየቅን ማዉቅ
5. ቁጥሮችን ማወቅ
6. የሰዉነት አካሎችን መለየት
7. እንሥሣቶችን መለየት
8. የምገብ አይነቶችን በአማርኛ ማዉቅ
9. የመጉዋጉዋዣ አየነቶችን መለየት
10. መጫዎቻዎችን መለየት
11. በተጨማሪ አንዳንድ መደበኛ እና
 12. መደበኛ ያልሆኑ ግሶችን መለየት

የአማርኛ አጋዥ ሥልጠና ኮርስ ሳምንት 1

1. የአማርኛ ፊደላት አጠራራቸዉ ክፍል 1

ከፊደል እስክ ፊደል

2.ሰላምታ መለዋወጥ/saludos/greetings

አማርኛ 

ስፓንሽ

እንግሊዘኛ

1.እንደምን አደርክ/ሽ/ራችሁ endemn aderk/endemna derishie/endemin āderachihu/
Buenos dias/ቡዌኖስ ድያስ
Good morning/ጉድ ሞርኒንግ
2.እንደምን ዋልክ /ሽ/ዋላችሁ/endemn walk/endemn walshi/endemn walachu
Buenos tardes/ቡዌናስ ታርዴስ
Good afternoon
/ጉድ አፍተርኑን
   
3. ደህና እደር /ሪ/ሩ
dehina ideri/
dehina ederu
Buenas
noches
/ቡዌናስ ኖቼስ
Good night
/ጉድ ናይት
   
4. ደህና ሁን /ኚ/ሁኑ
dehina huni/
hunyī/
dehnahunu
Adios/አድዮስ
Good bye
/ጉድ ባይ
   

2. ሰላምታ መለዋወጥ

ሰላምታ መለዋወጥ በአማርኛ

ሰላምታ መለዋወጥ በስፓንሽ

ሰላምታ መለዋወጥ በእንግሊዘኛ

1.እንደምን አደርክ/ሽ/ራችሁ 

1.1 ለወንድ ሲሆን   :
እንደምን አደርክ/endemn aderk/
1.2. ለሴት ሲሆን :
እንደምን አደርሽ/endemn aderishie/
1.3 ለብዙ ሰዎች :
እንደምን አደራችሁ/endemin āderachihu/

1. Buenos días/ቡዌኖስ ዲያስ/

1. good moorning/ጉድ ሞርኒንግ/

Añade aquí tu texto de cabecerag

2.እንደምን ዋልክ /ሽ/ዋላችሁ/endemn walk/endemn walshi/endemn walachu/

2. Buenas tardes/ቡዌናስ ታርዴስ/

2. Good afternoon/ ጉድ አፍተርኑን/

3. ደህና እደር /ሪ/ሩ dehina ideri/ dehina ederu/

አማርኛ ቁዋንቋ መማር

3. Buenas noches/ቡዌናስ ኖቼስ/

3. Good night/ጉድ ናይት/

4. ደህና ሁን /ኚ/ሁኑ dehina huni/hunyī/dehnahunu/

4. Adiós/አዲዮስ/

4. Good bye /bye bye/ጉድ ባይ/ባይ ባይ/

3.የሳምንቱ ቁልፍ ቃላቶች

አማርኛ 

ስፓንሽ

እንግሊዘኛ

ሰላም 

    paz/ፓስ/

Peace/ፒስ/

ጤና

Salud

/ሳሉድ/

Health/ኸልዝ/

ፍቅር

Amor/አሞር/

Love/ሎቭ/

ሥራ

 Trabajo/ትራባሆ/

Work/ወርክ/

       ቩ                          ቭ       

ቨ               ቩ                                                          ቫ                   ቬ                   ቭ           

error: Content is protected !!
Scroll to Top