ሥነ ጥበብ ፣ ባህል
Conozca Etiopía ኢትዮጵያን ይወቁ
Bienvenido a la casa de los etíopes en España.
Etíopia es un pais de larga historia, se escribe más de 2000 años de antiguedad con una cultural y tradición diversificada y a la vez rica.
Si empezamos a relatar desde el modo de vida diario de los etíopes encontraremos varios cosas interesantes, la organización de su casa en tiempos normales y festivos, preparación de las comidas, su ceremonia de café, su vestimenta en tiempos normales y festivos, su música, la danza y el instrumento utilizado para este fin son algunas para ir profundizar y desarollarlo. La escritura y los diferentes lenguas son las que dan un riqueza mas a la vida, el arte de la construcción antigua son una historia para ir investigando por lo tanto usted en esta casa encontraras testimonios de ellas que te conducirán al pais mas antiguo del mundo para que usted vea con tu ojo la realidad .Ver galeria.
ኢትዮጵያ ሃገራችን ጥንታዊነቷ በዘመን ሲለካ ከ 2000 ዓመት በላይ እንደሆነ ይነገራል ይህች ሃገራችን በውስጧ በቋንቋቸው በኑሮ ዘይቢያቸው የተለያዩ ብሄሮች ቢኖሩም ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ በመጣው ሂደት አንዱ ከሌላኛው ተገምዶ ይገኛል:: በምሰራቅ አፍሪካ የምትገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች ከእለት ተለት ተነስቶ ወደ ውስጥ አየጠለቀ በሚነጉደው የአኗኗር ዘይቤያቸው በጣም አስገራሚና ጥልቅ ምርምር ለማድረግ የሚያስችል ተዝቆ የማያልቅ ታሪክ አለ::
ኢትዮጵያኖች በባህል ወቅት ቤታቸውን ከተለመደው ቀናት ውጭ በማደራጀት፣በምግብ አዘገጃጀታቸዉ ፣ የቡና አፈላል ሥራአታቸዉ፣ በተለምዶ አና በባህላት ቀናት አለባበሳቸው፣ ባሀላዊ ውዝዋዜዎቻቸው እና የመጫዎቻ መሣሪያዎቻቸው ጥልቅ ጥናት ለማካሄድ ምቹ ናቸዉ፣ በስነ ፅሁፍ በቋንቋዎች ብዛት የተለየ ውበትን የተላበሰችው ኢትዮጵያ ለህይወት ደስታን ትፈጥራለች :: ኢትዮጵያ ጥንታዊ የሥነ ህንፃዎቿዋ አወቃቀረና በዉስጧ የሚገኙት ታሪክ ያስቀመጣቸው አሻራዎች ምርምርን ለማሳደግ በር ከፋች ነው እናም እርስዎም በአሁኑ ደቂቃ የሚገኙት የዛ ድንቅ ሃገር ቤት ውስጥ ነው በቆይታዎም ወደፊት ሰለሚጎበኟት ድንቅ የሰው ዘር መገኛን ኢትዮጵያ ያልማሉ እናም እንኳን ደህና መጡ:: Entra en gastronomia etíope