ሃገሬ ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያዊነት


ኢትዬጵያዊ መሆን ብዙ ነው ሚስጥሩ
ተሠደው ቢወጡ ከሀገር ቢርቁ
ረቂቅ ነገር ነው መች ይለቃል ፍቅሩ
በልጅነት እድሜ ቢወጡም ከሀገር
ፍቅሩ ይመልሳል የወገን የሀገር
የ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤት
ኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ባለቤት
የ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤት
ኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ተምሳሌት
ብዙዎች ሞከሩ በቅኝ ሊገዟት
ሳያውቁ ልጆቿ እንደማያስነኩአት
የሠው ልጅ መገኛ ብዙ ታሪክ ያለሽ
እናት ኢትዬጵያ መሀፀነ ለምለም ነሽ

ተገጠመ በ k The Valensia

Leave a Comment

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

error: Content is protected !!
Scroll to Top