እኛ ማነን
https://technologygirma.com
እንኳን ወደ ድረ-ገጻችን በደህና መጡ! በዚህ ድረ ገጽ በቴክኖሎጂ እና በቱሪዝም ዘርፍ ዓለም የደረሰበትን ደረጃ እንዳሥሣለን፣ የሰዉ ልጅ ድካም ሊቀንሱ እና ምርታማነትን ሊያሳድጉ የሚችሉ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ግኝቶችን እናስተዋዉቃለን ፣ በዚሁ ዙሪያ አጋዥ ሥልጠናዎች እዉቀቱ ባላቸዉ ባለሙያዎች ይቀርባሉ ። አንባቢዎቻችን በቴክኖሎጂ የቅርብ ጊዜ እና ጥራት እንዲሁም ይዘት ያለዉን የቴክኖሎጂ እዉቀት ይቀስማሉ፣ የሚሰሩት ሥራ ለወገን ለሰዉ ልጅ ጠቃሚ ከሆነ እና ድረ ገፅ እንዲኖርዎት ከፈለጉ ነጻ የድረ ገጽ ስራዎችን እንሰራለን ፣በዚሁ ዙሪያ ምክርም እንሰጣለን እናም ቴክኖሎጂ የሚያቀርበውን ሁሉ ያግኙ አስተያየት ካለዎት፣ ጽሁፍ እና ለሃገር ለወገን ጠቃሚ የሆነ የየትኛዉም ዓይነት ዘርፍ ይሁን አጋዥ ስልጠና ማቅረብ ከፈለጉ ይህ ትክክለኛዉ ቦታ ነዉ ፣ ይህንን ድረ ገፅ በነጻ ይጠቀሙበታል ። እናም እንኳን ወደ እዚህ ድረ ገጽ በሰላም መጡ!”