አድዋ/ADWA
Los etíopes estan celebrando 125 aniversario de la victoria de ADWA. Las mujeres etiopes fueron la clave para la victoria de la batalla de ADWA. ኢትዮጵያዊነት ኢትዬጵያዊ መሆን ብዙ ነው ሚስጥሩ ተሠደው ቢወጡ ከሀገር ቢርቁ ረቂቅ ነገር ነው መች ይለቃል ፍቅሩ በልጅነት እድሜ ቢወጡም ከሀገር ፍቅሩ ይመልሳል የወገን የሀገር የ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤት […]
