አድዋ/ADWA

Los etíopes estan celebrando 125 aniversario de la victoria de ADWA.

የኩራታችን ቦታ/ADWA

125ኛው የአድዋ ድል ማስታወሻ በደመቀ መልክ ኢትዮጵያኖች እያከበሩት ነው::

ኣባቶቻችን እዚህ ቦታ ላይ የደመቀ ታሪክ ከተቡ

ኢትዮጵያ

Las mujeres etiopes fueron la clave para la victoria de la batalla de ADWA.

ኢትዮጵያዊነት

 ኢትዬጵያዊ መሆን ብዙ ነው ሚስጥሩ
 ተሠደው ቢወጡ ከሀገር ቢርቁ
 ረቂቅ ነገር ነው መች ይለቃል ፍቅሩ
 በልጅነት እድሜ ቢወጡም ከሀገር
 ፍቅሩ ይመልሳል የወገን የሀገር
 የ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤት
 ኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ተምሳሌት
 ብዙዎች ሞከሩ በቀኝ ሊገዟት
 ሳያውቁ ልጆቿ እንደማያስነኩአት
 የሠው ልጅ መገኛ ብዙ ታሪክ ያለሽ 
 እናት ኢትዬጵያ መሀፀነ ለምለም ነሽ
 
ተጻፈ በ K the valencia

Deja un comentario

Tu dirección de correo electrónico no será publicada. Los campos obligatorios están marcados con *

error: Content is protected !!
Scroll al inicio